Intro
Amharisk • አማርኛ

ርዕስ 3 ጤና

Edvard Munch©Munch-museet/Munch-Ellingsen gruppen/BONO 2006. O. Væring Eftf. Edvard Munch©Munch-museet/Munch-Ellingsen gruppen/BONO 2006. O. Væring Eftf.

ጤና ማለት ከህመም ነጻ መሆን ማለት ነው። ስለህመም ያለው አመለካከት በተለያዩ ጊዜአት እና ቦታዎች ይለያያል።

ይህ ድረገጽ በመማሪያ መጽሀፍ ከሚገኘው ሶስተኛ ክፍል ተጨማሪ ነው። ስለነዚህ የሚከተሉት አርእስቶች የበለጠ ማንበብ ትችላላችሁ።

  • የኖርዌይ የጤና አገልግሎት አጭር ታሪክ
  • ነፍሰጡር እና እርግዝና
  • የእርግዝና መከላከል
  • በግል ውሳኔ የሚደረግ ጽንስ ማስወረድ
  • የልጆች ክትባት
  • ሆስፒታል(ሀኪም ቤት) መምረጥ
  • ቅመሞች እና በቀማሚዎች የሚሰሩ መድሃኒቶች
  • የሰውነት መቆጣት (አለርጂ)(የሰውነት አንዳንድ ነገሮች አለመቀበል)

Ansvarlig for disse sidene J.W. Cappelens Forlag AS. Læremidlet er utviklet med støtte fra Utdanningsdirektoratet. Tilbakemeldinger: intro@cappelendamm.no